ኦርቶዶክሳዊ ወጣት አንተ ነህ! አንቺ ነሽ! እኛ ነን! አብረን እንሰራለን። በአለማዊም በመንፈሳዊውም ቤታችን ክብርና ፍቅር እርስ በእርሳችን እንለጋገሳለን። የተማርነው እናስተምራለን ያልተማርነው እንማራለን። ቤተክርስቲያንህን ትወዳለህ? አውራን ምንም አይኑርህ ግድ የለም በምን ላገልግል በለን። ሀሳብ አስተያየት ንገሩን። እንወያይ eorthodoxbot
https://t.me/ethiopianorthodoxyouth@ethiopianorthodoxyouth